ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል እንኳን ወደ ድረግጻችበደህና መጡ ትላለች። ቤተክርስቲያናችን ለሁሉ አማካይ በሆነ ስፍራ መሃል ሎስ አንጀለስ ላይ የምትገኝ ሊሆን ደቡብ ካሊፎርንያና በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ስታገለግል ከሰላሳ ዓመታት በላይ አስቆጥራለች።
 
ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል ለመጀመሪያ ግዜ በካሊፎርንያ ውስጥ ለኢትዮጵያውያን በቋንቋቸውና በባህላቸው እምነታቸውን እንዲከታተሉ አድርጋለች።
እርስዎም በየእሁዱ ከጠዋቱ ሰዓት (7:00 am) በሚደረገው የአምልኮ ሥነ ስርአት ላይ ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ቅድስት ቤተክርስቲያን በአክብሮት ጥሪዋን ታቀርባለች። በተውት ለሚመጡ ከቅዳሴ በፊት ኪዳን ይደረሳል

Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral in Los Angeles welcomes you to its website. The church is ideally located in central Los Angeles and has been serving the Ethiopian community in the Southern California area and around the world for over 30 years.

Virgin Mary Ethiopian Orthodox church is the first church in California that helped natives of Ethiopia to worship in their own church in their own language, custom and belief.

We invite you to join us for weekly Sunday morning worship Service starting at 7:00 O’clock in the morning… Hope to see you this coming Sunday.