ጥር ፮ እና ፯ ፳፻፱ ዓ.ም.
አዘጋጅ ቤተክርስትያን
- ድንግል ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ካቴድራል በሎስ አንጀለስ
ተሳታፊ ቤተክርስትያን
- ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሎስ አንጀለስ
- ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኦሬንጅ ካውንቲ
- ደብረ ሣህል ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሳን ዲያጎ
- ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በላስ ቬጋስ
- ብሥራተ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በላስ ቬጋስ
- ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሳክራሜንቶ
- ደብረ ሰላም ኢየሱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኦክላንድ
- ቅድስት ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዩታ
ለጥምቀት በዓል ወደ ሎስ አንጀለስ ጉዞ ለምታደርጉ:
በሚከተለው መረጃ መሠረት ስልክ ደውለው፥ “Martha Bettis የተባለ ችው ን የሽያጭ ሃላፊ ማነጋገር ይቻላል። ክፍል ሲያስይዙ የድ ንግል ማርያም እንግዳ መሆንዎን ይናገሩ።
(Virgin Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Cathedral.)
Marhta Bettis/ Sales Manager, Holiday Inn Express and Suites LAX Hawthorne, 11436 Hawthorne
Blvd. Hawthorne, CA 90250 Tel # 310-978-9570
አቅጣጫ/Direction to Parking lot 13 and 14